Summary: ሹፌሩ የድርጅቱን ተሽከርካሪ በደህንነት መንዳት፣ የመኪናውን ንጽህናና መደበኛ ጥገና መከታተል፣ የመንግስትና የሌሎች ተቋማት ጉዳዮችን ማስፈጸም፣ የትራፊክ ህጎችን ማክበር እና የተሰጡ ተግባራትን በጥራትና በቅልጥፍና ማከናወን ይጠበቅበታል።

Job Details

  • Company: GeezJobs
  • Location: Ethiopia

Job Description

Back to all opportunities

NIB CANDY FACTORY PLC

Verified

ሹፌር

Addis Ababa, Winget - Ethiopia

full-time

permanent

Posted

1 week ago

Experience

2 Years

Salary

ETB 12,000

Deadline

Aug. 7, 2026 (3 days left)

የስራ ማጠቃለያ

ሹፌሩ የድርጅቱን ተሽከርካሪ በደህንነት መንዳት፣ የመኪናውን ንጽህናና መደበኛ ጥገና መከታተል፣ የመንግስትና የሌሎች ተቋማት ጉዳዮችን ማስፈጸም፣ የትራፊክ ህጎችን ማክበር እና የተሰጡ ተግባራትን በጥራትና በቅልጥፍና ማከናወን ይጠበቅበታል።

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • እንደ አስፈላጊነቱ በማንኛውም ቀንና ሰዓት (ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ) መስራት።
  • በመንግስት መስሪያ ቤቶችና በሌሎች ተቋማት የጉዳይ ማስፈጸም ስራዎችን ማከናወን።
  • የመኪናውን ንጽህና እና መደበኛ ጥገና መከታተል።
  • የሶስተኛ ወገን ኢንሹራንስና የሰርቪስ ጊዜዎችን መከታተል።
  • የሀገሪቱን የትራፊክ ህጎች በጥብቅ ማክበር።
  • በተፈለገው ቦታ በሰዓቱ ለመድረስ መንገዶችን ማቀድ።
  • ስራውን በጥራትና በቅልጥፍና ማከናወን።
  • ሰዓት አክባሪ፣ ሚስጥር ጠባቂ እና አስተዋይ መሆን።

መስፈርቶች

  • በግል ድርጅት በሹፌርነት 2 ዓመት ወይም ከዚያ በላይ የስራ ልምድ።
  • ህዝብ 1 ወይም 3ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለው እና ንጹህ የአደጋ መዝገብ ያለው።
  • ለስራ ቦታው አቅራቢያ መገኘት ተመራጭ ነው።
  • በጣም ጥሩ የግንኙነት እና የንግግር ችሎታ።
  • ዋስ ማቅረብ የሚችል።
  • በድርጅቱ የስራ ቦታ አቅራቢያ የሚኖር ተመራጭ ነው።

የስራ ቦታ: ዋና መስሪያ ቤት - ጄኔራል ዉንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደዉ ዋና መንገድ

Skills Required

  • Driving

How to Apply

አመልካቾች የስራ ልምድና ማስረጃችሁን ዋናዉን እና ፎቶ ኮፒዉን በመያዝ እስከ ነሃሴ 01/2018 ዓ/ም ድረስ በኢሜል አድርሻ

elias.hr@nibcandy.com

በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር

0980089505

መደወል ትችላላችሁ

Apply for this Job

Quick Actions

Share Vacancy

Featured Jobs

View All

K

@ Klutch Trading

Junior Accountant

Addis Ababa - Ethiopia

20001-30000birr

View Details

A

contract

@ Anbesa Elite Tactical Textile Industry PLC

Finance Manager

Bahir Dar, Amhara Region - Ethiopia

P

@ Private Company

Sales And Promoter

10000-20000birr

@ GeezJobs (Recruitment Department)

Property Administrator (Female)

30001-50000birr

S

@ Sintayehu Nesibu PLC

F&B Inventory And Cost Controller (Butajira)

Butajira - Ethiopia

internship

Marketing Intern (Urgent !!!)

less-than-10000birr

Building Operations Administrator(Female only)

@ Ashewa Technology Solution S.C.

Revenue Operations And CRM Expert

@ ACORD Ethiopia

Urgent Hiring!! Finance Manager

Operations Assistant

@ GeezJobs

Graphic Designer Intern

@ Sajdah Business Center

Technician

R

@ RedFox Elecromechanical Engineering

Project Manager

@ Micro Pharma PLC

HR And General Service Manager

Junior Auditor

@ GasPro

Sales Executive (Urgent !!!)

How to Apply

Apply by email: elias.hr@nibcandy.com

Application link: Apply for this job